Category Archives: ሌሎች / others

የአድዋ ድል 118ኛ ዓመት

የአድዋ ድል 118ኛ ዓመት ዛሬ በየካቲት 23፣ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቀን 1888 ዓ.ም.  ከጠዋቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር በአሥራ አንድ ሰዓት ላይ የአድዋ ጦርነት ሲጀመር 118 ዓመት ይሆነዋል።*1 የአድዋን ድል 118ኛ ዓመት ለማስታወስ ስለ ዳግማዊ  ምኒልክ ና የአድዋ ገድል :- _ ጀግንነትና   የአዋቂ ሰው ሥራ ታሪክ የዘመናዊ ፖለቲካ አሠራር አጀማማር በኢትዮጵያ * ዜናው … Continue reading

Posted in ሌሎች / others | Leave a comment

BLACK GERMAN HOLOCAUST VICTIMS

BLACK GERMAN HOLOCAUST VICTIMS   This is a bit of history that few of us are aware of, I hope it enlightens. So much of our history is lost to us because we often don’t write the history books, don’t … Continue reading

Posted in ሌሎች / others, ታሪክና ባህል, አዳዲስ ሰነዶች/የጥናት ወረቀቶች/Documents | Leave a comment

እንኳን አደረሳችሁ …

እንኳን አደረሳችሁ … ልጆች ሲጫወቱ ጣታቸውን እያሳዩና እየቆጠሩ „…እኛ ቤት ሁል ጊዜ ሁለት ገናዎች… ሁለት አዲስ ዓመቶች፣ሁለት ፋሲካና ሁለት… ይከበራል። ሁለቱንም ጊዜ ስጦታ ይቀርብልናል። ይሰጣናል።“ ይህን ሲሰሙ ሌሎቹ „ይህማ ትክክል አይደለም ! …እኛ እኮ አንዴ ብቻ ነው የምናገኘው ይህ ትክክለኛ … Continue reading

Posted in ሌሎች / others | Leave a comment

ኦ! … አንቺ ኢትዮጵያ !

የፖለቲካ ቲዎሪና ታሪክ የሰጠቺው ፍርድ * እኛ ማን ነን?        ኦ!…አንቺ ኢትዮጵያ !„ -በእነዚህ ቃላት ነው ትረካውን እሱ የጀመረው  -„…በዓለም ታሪክ ውስጥ ያለሽን ታሪክና ቦታ በደንብ ብታውቂ ኑሮ  አንቺም እንደ ጃፓኖቹ በአካባቢሽ ተፈርተሽና ተከብረሽ ትኖሪ ነበር። ግን ምን ይደረጋል ብልሃቱን በደንብ … Continue reading

Posted in ሌሎች / others | Leave a comment

እምዬ እንደገና

እምዬ እንደገና ም ኒ ል ክ   “በብረት ቅርጫት ቀፎ የሮም ጎዳና ላይ ያንን የኢትዮጵያ ንጉሥ ነኝ የሚለውን ሰው ይዤ እየጎተትኩ -ጥንታዊት ሮም በዚህ የታወቀች ናት- አመጥቼ አሳይችሁዋላሁ…” ብሎ የፎከረው ጄኔራል አደዋ ላይ ተቀጥቶ ወታደሩን በትኖ ሸሽቶ ነፍሱን ለማዳን አሥመራ … Continue reading

Posted in ሌሎች / others | Leave a comment

*ዕ ን ቁ ጣ ጣ ሽ *(ርዕሰ አንቀጽ)

*ዕ ን ቁ ጣ ጣ ሽ*   አንድ የሚያደርገንና አንድ ያደረጉን ነገሮች ብዙ ናቸው። አንደኛው አለጥርጥር ዕንቁጣጣሽ ነው። ይህን የሚክድ ሰው ከአለ ኢትዮጵየዊ እሱ/እሱዋ አይደሉም። ቀልዱ እዚህ ላይ ያቆማል።  ኢትዮጵያን በዚያውም እኛን አንድ የሚያደርግ ነገር ቢኖር ይህ ዛሬ ሁላችንም የምናከብረው … Continue reading

Posted in ሌሎች / others, ርዕስ አነቀጽ / Editorial, ታሪክና ባህል | Leave a comment

ዕ ን ቁ ጣ ጣ ሽ (ርዕሰ አንቀጽ)

„ዓለም /አፍሪካ እንዴት ሰነበተች“- DW

Posted in ሌሎች / others | Leave a comment

የአምባሳደር ብርሃኑ ድንቄ ደብዳቤ ፣ ለንጉሠ፥ነገሥቱ (1965)

አምባሳደር ብርሃኑ ድንቄ  ለረዥም ዘመናት በአምባሳደርነት አገራቸውን ኢትዮጵያን ያገለገሉ ናቸው። ገና ጥዋት፣ በኢትዮጵያ ሀገራችን ዛሬ የምንመለከታቸው የህዝብና የአእምሮ ትርምስ ከመድረሱ በፊት፣ ለኢትዮጵያ መልካም አስተዳደር በመመኘት ለንጉሠ፥ነገሥቱ የጻፉትን ደብዳቤ ለመዝገብና ለማገናዘብ ይሆን ዘንድ፣ ያላችሁት እንድትመለከቱት በእጅ የተጻፈውን ሰነድ አስቀምጠነዋል። በተመሳሳይ ጉዳይ ላይ እነ ጄኔራል አብይ አበበ፣ እነ አቶ … Continue reading

Posted in ሌሎች / others, አዳዲስ ሰነዶች/የጥናት ወረቀቶች/Documents | Leave a comment

ሦስቱ የፈላስፋው ጥያቄዎች !

ምሁሩ በሕብረተሰቡ ውስጥ ያለው ሚናና ተግባሮች ሦስቱ የፈላስፋው ጥያቄዎች ! ___ የዚህች ዓለም ነገር- የኢትዮጵያ ዓለም ነገር በጣም ይገርማል። በባዶ ሜዳ ዘለዓለማዊ ይመስል፣ አንዱ ብድግ ብሎ ወደ ግራ – በእሱ እምነት- ወደ እሱ ብቻ እንሂድ ይላል። ሌላው የለም ወደ ቀኝ … Continue reading

Posted in ሌሎች / others | Leave a comment

እኛ ማን ነን !

እኛ ማን ነን ! የመጀመሪያው ጥቁር ፕሬዚዳንት ሁነው ሚስተር ባራክ ሁሴን ኦባማ፣ በአሜሪካን አገር ተመርጠው የዋይት ሐውስ ቤተ-መንግሥት ገቡ የሚለው ዜና እንደተሰማ፣ የዓለም መንግሥታት መሪዎች በሌሎች ሳይቀደሙ በጥድፊያ የደስታ መልእክታቸውን ለፕሬዚዳንቱ፣ያኔ ተጽፎ እንደተነበበው፣ ልከውላቸው ነበር። ከደስታ ተካፋዮቹም ውስጥ ያኔ እዚህ … Continue reading

Posted in ሌሎች / others | Leave a comment

A commemoration – Emperor Haile Sellasie I

Emperor Haile Sellasie I A commemoration Today we commemorate the birthday of His Imperial Majesty Emperor Haile Selassie I. In reminiscing about Emperor Haile Selassie or any other monarch of Ethiopia, one must understand first the history, legends, fables and … Continue reading

Posted in ሌሎች / others | Leave a comment

ጸሐይ ስትጠልቅ፣ መጽሐፍ ሳገላብጥ

ጸሐይ ስትጠልቅ ጸሐይ :-የቀድሞ ተማሪ፣ አሁን ዕድሜው ገፍቶ ከአልጃጀ በስተቀር ፣ ማንም በደንብ እንደሚያስታውሰው ” …በብርቲሽ ኢምፓየር ፣ በታላቁዋ ብርታኒያ ላይ ጸሐይ ትንከራተታለች እንጂ ምንጊዜም አትጠልቅም ” ይባላል ። አሁን ግን ጀምበር ሌላው አገር እንደምትጠልቀው ሁሉ፣ በእንግሊዝም ላይ ማታ ማታ … Continue reading

Posted in ሌሎች / others | Leave a comment