ለ አእምሮ – ዋናው መግቢያ –
ቤት፥መዝገብ / Archives
- June 2014 (5)
- May 2014 (1)
- April 2014 (6)
- March 2014 (1)
- February 2014 (5)
- January 2014 (8)
- December 2013 (9)
- October 2013 (8)
- September 2013 (17)
- August 2013 (17)
- July 2013 (14)
- June 2013 (18)
- May 2013 (30)
- April 2013 (8)
Categories
-
የሰሞኑ ጽሁፎችና ሰነዶች/ Recent Articles
- የአፍሪቃው የፖለቲካ እንቆቅልሽ / ርዕስ አንቀጽ
- የዓለም ማጣፈጫው ማር….
- ቀ.ኃ. ሥ. “የመጨረሻው የአፍሪቃ ንጉሠ-ነገሥት”
- Internationa Journal of Ethiopian and Eritrean Studies
- ነጻነት ወይስ ባርነት ? ሥልጣን እና የሰው ልጆች!
- ለአእምሮ ለውጥ …
- ላቢሪንት/ፈሩ ሲጠፋ – ርዕሰ አንቀጽ
- ጊዜና ሰው – የአዛውንት ጉባዔ
- ምድራዊ ገሓነም መጥፎ መናፍስትና አጋንንቶች
- የተከለከለ መጠሪያ፤ የማይረሳ ፍጅት :- „ቱቲስ እና ሁቱ“
- አባይ :- ኢትዮጵያና ግብጽ
- ጠንካራ ክንድና ነጻነት
Monthly Archives: February 2014
አንዳንድ ግንዛቤ (ርዕስ አንቀጽ/ Editorial)
አንዳንድ ግንዛቤ (ርዕስ አንቀጽ/ Editorial) እንደ ጀመርነው በየወሩ አንዳንድ ጉዳዮችን- ውድ አንባቢ- እናነሳለን። ዛሬም እንደገና ኢትዮጵያ የማን ናት? ብለን እናንተንም እንጠይቃልን። ዩናይትድ እስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ሆነች ወይም ፈረንሣይ ወይም ደግሞ ደቡብ አፍሪካ የአሸናፊው ፓርቲ „ የግል ንብረትና የግል ሐብት“ እንዳልሆነች … Continue reading
ታምረኛው „ፎንቅስ“ /Phoenix
„ፎንቅስ“ /Phoenix በቁመናው ከሰጎን ይበልጣል። በጥንካሬው የዱር አራዊቶችን ያስፈራራል። በፍጥነቱ በምድር ላይ ማንም አይደርስበትም። አስፈላጊም ከሆነ እንደ መንኮራኩር አጓርቶ መሬቱን በሁለት የእግር ጥፍሮቹ ደብድቦ አንዴ ከተነሳ ጠፈርን በክንፉ ሸፍኖ በአንዴ ውቅያኖሱን አቋርጦ ሌላም አህጉርም በቀላሉ ይገባል ። አሉ ከሚባሉት … Continue reading
…ለሁሉም! (የሞራል ፍልስፍና)
እኩል መብት ለሁሉም ዜጋ …ለሁሉም! (ከስነ፥ምግባር / የሞራል ፍልስፍና) „ጥያቄው ትልቁ ጥያቄ ! እንስሶች ያስባሉ ወይም አያስቡም የሚለው አይደለም? ወይም እንደ ሰዎች እነሱ ይናገራሉ መናገርስ ይችላሉ? የሚለውም ጥያቄ ወሳኝ አይደለም። ትልቁ ጥያቄ እንስሶችን ሲጎዱአቸው ሲወጉአቸው ያማቸዋል ወይስ አያማቸውም?… ውጋትስ ይሰማቸዋል … Continue reading
አስተሳሳሪው መንፈስ
አስተሳሳሪው መንፈስ አንድን ሕብረተሰብ ምንድነው አንድ አድርጎ የሚያስተሳስረው ? በአንድ ግዛት ውስጥ የሚኖሩ እያንዳንዱ የአሜሪካ ዜጋ ፈረንሣይና ጀርመን ኬንያና ናይጄሪያ ቻይና እና ሕንድ ኢትዮጵያዊውና አረቡ እርስ በእራሱ አይተዋወቅም። ያም ሆኖ ግን አንድ የሚያደርጋቸው ነገር በመካከላቸው አለ። ምንድነው ታዲያ ያ … Continue reading
ኢትዮጵያ የማን ናት? አሁንም እንደገና ! እንደገና !
ኢትዮጵያ የማን ናት? (ካለፈው የቀጠለ) ጥንት ____ ሁለት ወገኖች እናያለን። ለአንደኛው „ኢትዮጵያ“ የግል ሐብቱ ናት። እንደምናየው እሱም እንደፈለገው በቃላትም በገንዘብም እንደ ግል ንብረቱ „…ይሸጣታል። ይለውጣታል።“ ለሁለተኛው -እሱ ስለ ከዳት- ብትኖር ብትጠፋም እንደምናነበው ቅንጣት ያህል እንኳን ግድ የለውም። እንደ ምንም ብሎ … Continue reading