አፍሪቃ አፍሪቃ ሃገራችን ፥ AFRICA 50+

አፍሪቃ አፍሪቃ ሃገራችን ፥ AFRICA 50
አፍሪቃ አፍሪቃ ሃገራችን ፥ AFRICA 50
አፍሪቃ አፍሪቃ ሃገራችን ፥ AFRICA 50

________________________________________________

አፍሪቃ አፍሪቃ ሃገራችን ፥ AFRICA 50+

_________________________________________________

ውድ አንባቢዎች!

“አፍሪካ” የሚባለውን የመጠሪያ ስም ይህች አህጉራችን አሁን ሳትይዝ፣ ከዚያ በፊት ጠቅላላው አካባቢ በጥንታዊው ዘመን ፣ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ይታወቅም ይጠራም ነበር።

ከሃምሳ አመት በፊት የአፍሪካን አንድነት ድርጅት ያቋቋሙት አባቶቻችን፣ “የመላ አፍሪካን የአንድነት መንፈስ ወጣቱ ትውልድ ሳይከፋፈል እንዲያጠናክር” ጠይቀውም አበረታተውም ነበር። ግን ትንሽ ቆይቶ ወይም ከዚሁ ጥሪ ጋር ጥቂት የሰሜን ኢትዮጵያ ወጣት ተማሪዎች ከአልጠፋ ትምህርት “…የብሔር ትግል እስከ መገንጠል ድረስ..” የሚለውን የተንኮለኛውን፣ ኢትዮጵያንና አፍሪካን ወደፊት የሚበትነውን የስታሊንን ርዕዮተ ዓለም፣ በአገሪቱ አስተዋውቀው፣ ትርምስምሱን አወጡ።

ዛሬ ከሃማሳ አመት በሁዋላ፣ በኢትዮጵያ ጌጥ ሁኖ፣ ወይም ፍርጃ “… የትግሬ ነጻ- አውጪ፣ የኦሮሞ…፣ የኤርትራ…፣ የኦጋዴን..፣ የደቡብ ሕዝቦች ነጻ አውጪ… “ ወዘተ፣ ወዘተ… የሚባሉ ድርጅቶች እንደአሸን ፈልተዋል።

ምን ይታወቃል ነገሮች በዚሁ ከቀጠሉ፣ በዚህ በያዝነው ክፍለ-ዘመን መጨረሻ ላይ ወደ አንድ ሺህ የሚጠጉ “ በዘር ና ጎሣ ላይ የተመሰረቱ መንግሥታት በአፍሪካ ውስጥ ተቋቁመው ፣ የተባበሩትም መንግሥታት ደርጅት አባልም ሁነው ወንበራቸውን ይይዙ ይሆናል።”

እኛ ግን “ፖለቲካ ምንድነው? የፖለቲካ የመጨረሻ አላማስ ምንድነው?…” ብለን በወረወርነው ጥያቄ ዙሪያ መልስ ፍለጋውን እንቀጥልበታለን።

50ኛው የአፍሪካ አንድነት አስመልክተን ያወጣነውንም ልዩ እትም እንድትመለከቱት እንጋብዛችሁዋለን።

http://leaimero.com

አዘጋጁ

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

Ethiopia was for a very long time, in the antic world, a synonym for the continent, for „Africa”. For not a very long time, just 50 years ago, the founder fathers of OAU, promoted with all their energies the spirit of “Pan Africanism “among the young African generations. But shortly after this time or even parallel to this , some Ethiopian students from the North discovered the “Stalin theory of self-determination up to secession “, and began to undermine the unity of this old Nation,- Ethiopia, and at the same time the Pan African spirit. To-day, 50 years later we have not only one group who followed this path, but quite a dozen of them who called themselves “….the TPLF, EPLF, ELF, OLF, OLF, ALF, SOF…”etc, etc,

What an irony ! Who knows, may be at the end of this century, we will have more than a thousand different “Ethnically divided states in Africa” as as members of the UN, while the other big nation-states and continents are working hard for their unities.

We keep on asking in this issue:“ What is politics? What is the aim of Political Movements?….”

Please have a look into our special issue of le’aimero on the occasion of the 50th foundation year of The African Union

http://leaimero.com
The Publisher

Yilma Haile Michael
————

leaimero-vol1-special-web-05-1

ለ አእምሮ -መጽሔት- ልዩ ዕትም፥ አፍሪቃም ሃምሳ ሆነን!

ይ ዘ ት / Content

****

ለ-አእምሮ-መጽሔት- ልዩ ዕትም-ቅጽ-1-ቁጥር-1-LeAimero-Special/issue Vol-1-No-1 (በጥቅል/PDF) May 25, 2013

leaimero-reg-logo © ለ አእምሮ 2005 / © Le’Aimero Copyright 2013

About ለ አእምሮ / Le'Aimero

አሳታሚው፥ ይልማ ኃይለ ሚካኤል - Publisher:- Yilma Haile Michael, Journalist
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s