መለያችን

የክንፎቹን ምስል፣

 ለመታያችን – ለመለያችን፣ ለምን ይሆን የመረጥነው!

Laimero-frame-logo2

*

መቃ- ብዕር ወይም የአሞራ ወይም ደግሞ የአውራ ዶሮ ላባ፣ ከቀለም ብልቃጥ ጋር አንድ ላይ፣ እነዚህ  ሁለቱም ፤ሶስቱም  ነገሮች፣  የቀለም ሰዎች ሙያ… የጸሓፊዎችና የደራሲዎች፣ ወይም  ደግሞ፣ ሁላችንም እንደምናውቀው ፣ የጋዜጠኛ ምልክቶች ናቸው።

 a_Schreibfeder

እኛም  አሳታሚዎቹ መርጠን የወሰድነው ምልክት፣ በአንድ በከል ሲታይ ከዚሁ ጋር፣

በትክክል ለመናገር በጥብቅ የተያያዘም ነው።

……………………………………………

! ሰለዚህ ጉዳይ ያለንን ሙሉ ሃሳብ  ብቅርቡ እናቀርባለን !

……………………………………………….

********

*****************************

**********

„….አሕዛብ ሁላቸሁ ይህን ስሙ፣ በዓለም የምትኖሩም ሁላችሁም አዳምጡ፣ ዝቅተኞች ከፍተኞች ባለጠጎችና ድሆች በአንድነት። አፌ ጥበብን ይናገራል፣ የልቤም አሳብ ማስተዋልን።  ጆሮዬን ወደ ምሳሌ አዘነብላለሁ፣ በበገናም ምሥጢሬን እገልጣለሁ።“

ዊሊያም ሼክሽፒር መቃብር ላይ ተገልጦ የተቀመጠ የዳዊት መዝሙር ፣ ም.48(49)

*

a_Schreibfeder

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s